"የሚጠራችሁ የታመነ ነው፥ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል"1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:24
በእግዚአብሔር እና በህዝቡ ፊት በትዳር ቃል ኪዳን አንድ ስንሆን እርሶም ተገኝተው የእኛን ደስታ እንዲካፈሉልን በፍጹም ደስታና በአክብሮት ጠርተኖታል
በሰርጋችን ዕለት የምታነሶቸውን ፎቶዎች እና ቪድዮዎች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ቦት ብታጋሩን ደስ ይለናል።
በ yeneserg.com የተዘጋጀ